Story overview
ሥውሩ ዓለም
24
0
17
published
አንድ ጀርመናዊ የታሪክ ተመራማሪ የሚመስል ባለፀጋ ወደ ኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክልል ከገባ ቆይቷል ምንም እንኳ የታሪክ ተመራማሪ ቢመስልም ከጀርባው ሌላ ድብቅ አጀንዳና ተልዕኮ ይዟል ለዚህም እንዲጠቅመው አንዳንድ የታሪከ መዛግብትንና የብራና ፅሁፎችን ከተለያዪ ግለሰቦች ላይ ጠቀም ባለ ብር መሰብሰብ ችሏል በተጨማሪም ለአላማው ገብ መምታት ይጠቅሙኛል ያላቸውኖ እንደ የቤተ ክህነት ሰራተኞችና የቆሎ ተማሪዎችን በገንዘቡ መልምሎ በጣና ገዳማት ዙሪያ አሰማርቷል በጣና ሃይቅ ዙሪያ በዋሻ ውስጥ በጥንት አባቶች ጥበብ በኮድ የተደበቁ የትየለሌ ጥንታዊ ሃብቶችና ወደዛኛው አለም ወይም ፖርታል የሚያሻግረውን ሚስጥር ለማግኘት ተግቶዐበድብቅ እንደሚሰራ ማንም አያውቅም ከመለመላቸው ሰዎች ጋር የሚገናኙበት የረቀቁጰዘመናዊ ቸመገናኛ መሳሪያዎችን በድብቅ ወደ አገር ቤት አስገብቷል ይሔ ጀርመናዊ ከጀምስ ብሩስ ጋር ዝምድና ያላቸው ብሩስ ከኢትዮጵያዊቷ አስቴር ልጅ ስለነበረው እነኚህንዐየትውልድ ሃረግ በሚስጥር አፈላልጎ ይደርስባቸዋል ላሰበው አላማ ጥሩ ግብአት ያደርጋቸዋል
Table of contents
- 1የአውሮፓው እንግዳአንድ ሀብታም ጀርመናዊ የታሪክ ምሁር መስሎ ኢትዮጵያን ይገባል። የውጭውን ገጽታ ተላብሶ፣ በውስጡ ግን ድብቅ አጀንዳና ለረጅም ጊዜ ያቀደውን ተልዕኮ ይዟል።
- 2የመዛግብት አደንዶ/ር ሄንሪክ ቮን ሄል የገንዘብ ኃይሉን ተጠቅሞ የኢትዮጵያን ጥንታዊ የብራና ጽሁፎችና ታሪካዊ መዛግብትን ይሰበስባል። የቤተ ክህነት ሰራተኞችንና የቆሎ ተማሪዎችንም በገንዘብ ቀጥረው በጣና ገዳማት ዙሪያ ያሰማራቸዋል።
- 3የጣና ሚስጢርበጣና ሀይቅ ዙሪያ በሚገኙ ጥንታዊ ዋሻዎች ውስጥ፣ ዶ/ር ሄንሪክ የጥንት አባቶች ጥበብን ተጠቅሞ የተመሰጠረውን ሀብትና ወደ ሌላ አለም የሚያሻግር ፖርታል ሚስጥር ለመፈለግ በድብቅ ይሰራል።
- 4የድብቅ ግንኙነትለአላማው መሳካት እንዲረዳው፣ ዶ/ር ሄንሪክ የዘመናዊ የኮሙኒኬሽን መሳሪያዎችን በድብቅ ወደ ኢትዮጵያ ያስገባል። እነዚህም በተለይ ከቀጠራቸው ሰዎች ጋር ሚስጥራዊ ግንኙነት ለማድረግ ያገለግላሉ።
- 5የጄምስ ብሩስ ቅርስዶ/ር ሄንሪክ የጄምስ ብሩስን የዘር ሐረግ ሚስጥር ለማወቅ ይፋልጋል። ብሩስ ከኢትዮጵያዊቷ አስቴር ልጅ ስለነበረው፣ ይህ የዘር ግንኙነት ለዶ/ር ሄንሪክ እቅዱ ወሳኝ ግብአት ይሆናል።
- 6የአቶ ይልማ ጥበቃአቶ ይልማ፣ የቤተ ክህነት ሰራተኛ ሲሆን፣ ዶ/ር ሄንሪክን በድብቅ ለመቃወም ይወስናል። የቤተ ክርስቲያኗን ቅርሶችና ሚስጥሮች ከውጭው ጥቃት ለመጠበቅ፣ የዶ/ር ሄንሪክን እውነተኛ አላማ በመረዳት የራሱን እቅድ ያወጣል።
- 7የአስቴር ምርመራአስተር፣ የጄምስ ብሩስ የዘር ሐረግ አባል የሆነች የኢትዮጵያዊት አርኪኦሎጂስት፣ የዶ/ር ሄንሪክን እንግዳ እንቅስቃሴዎች ትመረምራለች። የሀገሯን ታሪክና ቅርሶች የመጠበቅ ፍላጎት ያነሳሳትናል።
- 8የመጀመሪያው ግኝትዶ/ር ሄንሪክ በዋሻ ውስጥ የጥንት ጽሁፎችን የያዘ ቅርሶች ያገኛል። እነዚህም ወደ ፖርታሉ የሚያደርሰውን መንገድ ወይም የጥንት ሀብት ፍንጭ የያዙ ሊሆኑ ይችላሉ።
- 9የአቶ ይልማ ማስጠንቀቂያአቶ ይልማ፣ ዶ/ር ሄንሪክን በድብቅ ለመቃወም ሲሞክር፣ ስለሚመጣው አደጋና ስለ ፖርታሉ ሚስጥር ዶ/ር ሄንሪክን ለማስጠንቀቅ ይሞክራል።
- 10የአስተር ጥርጣሬአስተር፣ የዶ/ር ሄንሪክን የጄምስ ብሩስ የዘር ሐረግ ፍለጋ ስትሰማ፣ ጥርጣሬዋ ያድጋል። የዶ/ር ሄንሪክን እውነተኛ አላማ ለማወቅ ተጨማሪ ምርምር ትጀምራለች።
- 11የመገናኛ መሳሪያዎች ሚስጥርዶ/ር ሄንሪክ የዘመናዊ መገናኛ መሳሪያዎችን ተጠቅሞ ከሚስጥራዊ አጋሮቹ ጋር ይነጋገራል። ይህ ድርጊት የአቶ ይልማንና የአስተርን ጥርጣሬ ያጠናክራል።
- 12የጥንታዊው ፖርታል ፍለጋዶ/ር ሄንሪክ በጣና ዙሪያ ያሉ ዋሻዎችን በጥልቀት ይቃኛል። የጥንት ጽሁፎችና ምልክቶች የያዘውን ፖርታል ለማግኘት የመጨረሻውን ጥረት ያደርጋል።
- 13የአስተር ግኝትአስተር፣ የጄምስ ብሩስ የዘር ሐረግ አካል መሆኗን እና የጥንት ፖርታል ሚስጥር ላይ ያላትን ግንኙነት ታወቃለች። ይህ እውቀት ዶ/ር ሄንሪክን ለመጋፈጥ ያዘጋጃታል።
- 14የመጋጠሚያው ሰዓትየዶ/ር ሄንሪክ የድብቅ ተልዕኮ እውን መሆን ሲጀምር፣ አቶ ይልማና አስተቴር እሱን ለመጋፈጥና የኢትዮጵያን ቅርሶች ለመጠበቅ ይተባበራሉ።
- 15የጥንታዊው ጦርነትበዶ/ር ሄንሪክና በኢትዮጵያዊያን ጀግኖች መካከል ግጭት ይፈጠራል። የጥንት ጥበብና የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ፉክክር አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል።
- 16አዲሱ ዓለም ወይስ ውድቀትታሪኩ የሚያበቃው ዶ/ር ሄንሪክ አላማውን ሲመክትና ወደ ሌላ አለም ሲሻገር፣ ወይም በአስተርና በአቶ ይልማ ጥበብና ጀግንነት ተሸንፎ የኢትዮጵያ ታሪክ ሲጠበቅ ነው።
- 17የግዮን ውኃ ወደ ነዳጅ መቀየር ቀመርይሔን ቀመር ለማግኘት የተደረገው የጀምስ ብሩስን የዘር ነገድ በመጠቀም ከአባቶች ለመዝረፍ የቸደረገ ተደጋጋሚ ጥረትናጰየአባቶች የመሰወር ጠበብ ብቃት መገለጥ
More Historical stories
Browse all Historical →- The Lost Prince Of An Ancient Kingdom
A prince disappeared during a war and returns year later to reclaim his throne
- The Land Between Two Fires: Burundi to Mwanza
The way the mwanza ground plots are boosting running landlords against citizens.
- Jesus help's father's who didn't make the first time but they made it the second time
Jesus comes through on a special day to help those who wasn't save get saved on Father's Day to love the families and bring them home.
- Rain and thunders
Uma mulher chamada Telma apaixona se por um homem de quem não suportava
- VOTE KELOTWINS FOR BETTER CHANGE
MANIFESTO FOR STUDENT UNION PRESIDENT I AM KELFALA ELIJAH KOROMA AKA KELOTWINS. A PRESIDENT OF RUBY ROSE OLD STUDENT UNION CLASS OF 2026 Theme: "Unity, Progress, and Student Empowerment" Dear Fellow Students, I am honored to present myself as a candidate for the position of Student Union President. I believe that together we can build a stronger, more united, and student-friendly institution where every student's voice is heard and respected. My Vision To create a student union that promotes academic excellence, welfare, unity, leadership, and equal opportunities for all students. My Objectives 1. Promote Student Welfare - Advocate for improved learning facilities. - Work with the administration to address student concerns promptly. - Support students facing academic and personal challenges. 2. Strengthen Communication - Establish regular meetings between students and school authorities. - Create channels for students to express their opinions and suggestions. 3. Enhance Academic Development - Organize seminars, workshops, and tutorials. - Encourage peer mentoring and academic support programs. 4. Encourage Sports and Social Activities - Promote sporting competitions and recreational activities. - Support clubs and societies in achieving their goals. 5. Foster Unity and Discipline - Promote peaceful coexistence among students. - Encourage respect, responsibility, and good conduct. My Promise If I elected, I will serve with honesty, transparency, accountability, and dedication. I will listen to your concerns and work tirelessly to represent your interests. Together, we can make our institution a better place for learning and growth. Vote [KELFALAELIJAHKOROMAAKAKELOTWINS] for Student Union President "Your Voice, My Mission." THANK YOU ALL.
- The Chronicle of the Lost King
A young lady seeks to unveil the mystery behind the lost King.
Want to write a story like this?
Learn the craft in our free writing guides, then draft your first chapter with an AI co-writer.