Chapter 3

የጣና ሚስጢር

በጣና ሀይቅ ዙሪያ በሚገኙ ጥንታዊ ዋሻዎች ውስጥ፣ ዶ/ር ሄንሪክ የጥንት አባቶች ጥበብን ተጠቅሞ የተመሰጠረውን ሀብትና ወደ ሌላ አለም የሚያሻግር ፖርታል ሚስጥር ለመፈለግ በድብቅ ይሰራል።

1 min read

ይሔን ተልእኮ የሚያፋጥኑ በድብቅ የመለመላቸውና የምልኩስና ልብስዐየለበሱዐመለኮሳት በየገዳማቱ አስርጎ አስገብቷል ከነኚህ መነኮሳት መካከል አንደኛው የጀምስ ብሩስ የደም ሐረግ ያለው አባ ታዲዮስ ነው

✦ ✦ ✦