Chapter 17
የግዮን ውኃ ወደ ነዳጅ መቀየር ቀመር
ይሔን ቀመር ለማግኘት የተደረገው የጀምስ ብሩስን የዘር ነገድ በመጠቀም ከአባቶች ለመዝረፍ የቸደረገ ተደጋጋሚ ጥረትናጰየአባቶች የመሰወር ጠበብ ብቃት መገለጥ
1 min read
በተለይ ደግሞ ከጣና ውሃ ስር የተደበቀውን ዋሻ በር ለማግኘት የነበረው ህልም መጨለም ጀምስ ብሩስ ወደ ጎንደር ባደረገው ጉዞ ወቅት አንድ ሰው አግኝቶ ነበር ይሔ ሰው ጥብቅ የሆነ የአገሪቱን ሚስጥር ከሚጠብቁ አባቶች ጋር ግንኙነት የነበረው ግለሰብ ከጀምስ ጋር በመገናኘቱ የነበረውን ገዘብ የማግኘት ጥማት ተከትሎ ከብሩስ ጋር ለመተባበር ቃል ገብቶ ነበር ሆኖም አባቶች መዳፍ ፀሐይ የተባለውን ጥንታሚ ከለማቀፍ ክስቶችንጰየሚቆጣጠሩበትን ይህን ተፈጥሮአዊ ዘዴ በመጠቀም ቀድመው መረጃ በማግኘታቸው ሁሉንም ነገር ሰውረውት ነበር
✦ ✦ ✦