Back to explore
Girum Akililu

Girum Akililu

@girum

ግሩም ሻይ

ግሩም አክሊሉ

ethiopism
Followers

0

Books

3

Words

41.7K

Likes

0

Views

38

ሥውሩ ዓለም

Featured book

ሥውሩ ዓለም

አንድ ጀርመናዊ የታሪክ ተመራማሪ የሚመስል ባለፀጋ ወደ ኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክልል ከገባ ቆይቷል ምንም እንኳ የታሪክ ተመራማሪ ቢመስልም ከጀርባው ሌላ ድብቅ አጀንዳና ተልዕኮ ይዟል ለዚህም እንዲጠቅመው አንዳንድ የታሪከ መዛግብትንና የብራና ፅሁፎችን ከተለያዪ ግለሰቦች ላይ ጠቀም ባለ ብር መሰብሰብ ችሏል በተጨማሪም ለአላማው ገብ መምታት ይጠቅሙኛል ያላቸውኖ እንደ የቤተ ክህነት ሰራተኞችና የቆሎ ተማሪዎችን በገንዘቡ መልምሎ በጣና ገዳማት ዙሪያ አሰማርቷል በጣና ሃይቅ ዙሪያ በዋሻ ውስጥ በጥንት አባቶች ጥበብ በኮድ የተደበቁ የትየለሌ ጥንታዊ ሃብቶችና ወደዛኛው አለም ወይም ፖርታል የሚያሻግረውን ሚስጥር ለማግኘት ተግቶዐበድብቅ እንደሚሰራ ማንም አያውቅም ከመለመላቸው ሰዎች ጋር የሚገናኙበት የረቀቁጰዘመናዊ ቸመገናኛ መሳሪያዎችን በድብቅ ወደ አገር ቤት አስገብቷል ይሔ ጀርመናዊ ከጀምስ ብሩስ ጋር ዝምድና ያላቸው ብሩስ ከኢትዮጵያዊቷ አስቴር ልጅ ስለነበረው እነኚህንዐየትውልድ ሃረግ በሚስጥር አፈላልጎ ይደርስባቸዋል ላሰበው አላማ ጥሩ ግብአት ያደርጋቸዋል

Read this book

Bookshelf

Public books

3 books